Friday, August 23, 2019

“ ስለጽዮን ዝም አልልም ” ክፍል ሰላሳ ሁለት


ከክፍል ሰላሳ አንድ የቀጠለ
     የተወደዳችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች! እንደምን ሰነበታችሁ?ለዚች ዕለትና ሰዓት ያደረሰን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን፡፡
     ከዚህ በመቀጠል ከ"ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ" ፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነውን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት አቅርበንላችኋል፡፡ በጽሑፉ ላይ አልጨመርንም አልቀነስንም፡፡

መልካም ንባብ!