Wednesday, August 2, 2017

“ ስለጽዮን ዝም አልልም ” ክፍል አስራ ሦስት

ክፍል አስራ ሁለት የቀጠለ

የተወደዳችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች፣

     "ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ! ክፉውን ነገር ተጸየፉት…"በሚለው አምላካዊ ቃል መሠረት፤ዝግጅቶቹ የእኛ ባይሆኑም፤ የዓላማ አንድነት እስካለን ድረስ፤በተለያዩ የተዋህዶ ልጆች የሚተላለፉትን፤የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ትምህርትና ወቅታዊ መልእክቶች፤ስናካፋላችሁ እንደነበር ታስታውሳላቸሁ፡፡
     በዚሁ መሠረት "ወልድ ዋሕድ "ከተባለው ድረ-ገጽ ላይ ያገኘነውን ጠቃሚ መረጃ እንድትመለከቱት አቅርበንላችኋል፡፡

መልካም ንባብ!