Monday, April 17, 2017

“ ስለጽዮን ዝም አልልም ” ክፍል አስራ ሁለት

ክፍል አስራ አንድ የቀጠለ
የተወደዳችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች፣
     "ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ! ክፉውን ነገር ተጸየፉት…"በሚለው አምላካዊ ቃል መሠረት፤ዝግጅቶቹ የእኛ ባይሆኑም፤ የዓላማ አንድነት እስካለን ድረስ፤በተለያዩ የተዋህዶ ልጆች የሚተላለፉትን፤የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ትምህርትና ወቅታዊ መልእክቶች፤ስናካፋላችሁ እንደነበር ታስታውሳላቸሁ፡፡
     ለዛሬው “ፅርፈት ለማን ?”በሚል ርዕስ በ“ካሳሁን ዓለሙ” የተጻፈና በማህበራዊ ድረ ገጽ ለንባብ የበቃውን እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ጽሁፍ ትማሩበት ዘንድ፤ ጽሁፉ ለንባብ እንዲመች አቀማመጡን ከማስተካከል በስተቀር ምንም ሳንጨምርና ሳንቀንስ አቅርበንላችኋል፡፡
መልካም ንባብ!